Thursday, 21 December 2023 13:14

Kill many birds with a stone Featured

Written by
Rate this item
(0 votes)

AFD came to the rescue when the people needed help.

Action for Development, in partnership with Norwegian Church Aid, has made it possible to provide potable water to the residents of Aynalem and Pelpa kebeles in the South Ari district of the South Omo zone. Due to the lack of rain in consecutive years, the drought that occurred in the area not only prevented the residents from getting potable water; but also caused them to be exposed to water-borne diseases. This has exposed the residents to many social, economic, and related complex problems. The potable water project enables the residents to get clean and sufficient water near them and saves the community from suffering and expenses by protecting them from water-borne diseases that used to occur in the past. It has greatly contributed to preventing students from dropping out of school due to health issues. 

 

በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎች

አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት ከኖርዌዥያን ቸርች ኤይድ ጋር በመተባበር በደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ አይናለም እና ጴልጳ ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ዉሀ አገልግሎት እንዲያገኙ አስችሏል፡፡ በተከታታይ አመታት በነበረዉ የዝናብ እጥረት ምክኒያት በአከባቢዉ የተከሰተዉ ድርቅ የአከባቢዉ ነዋሪ ንፁህ የመጠጥ ዉሀ እንዳያገኝ ከማድረጉም ባለፈ ለዉሀ-ወለድ በሽታዎች እንዲጋለጡ ምክኒያት ሆኗል፡፡ ይህም ነዋሪዉን ለበርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ተያያዥ ዉስብስብ ችግሮች አጋልጦት ቆይቷል፡፡ ይህ የንፁህ መጠጥ ዉሀ ፕሮጀክት ነዋሪዎች ንጹህ እና በቂ የሆነ ዉሀ በአቅራቢያቸዉ እንዲያገኙ በማስቻል ከዚህ ቀደም ይከሰት ከነበረዉ የዉሀ ወለድ በሽታዎች ማህበረሰቡ ጤናዉ እንዲጠበቅ በማድረግ ከእንግልትና ወጪ ታድጎታል፤ እናቶች ጊዜያቸዉን ለምርታማ ነገር እንዲጠቀሙ በማድረግ በሴቶች ላይ የነበረዉን ተደራራቢ ጫና ቀንሷል፤ ተማሪዎች በጤና ማጣት ከትምህርት ገበታቸዉ እንዳይጎሉ ከፍ ያለ አስተዋፅኦ አድርጓል፡፡ አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት የንፁህ መጠጥ ዉሀን ተደራሽ በማድረግ የዜጎችን ጤናዉ በተጠበቀና ለአደጋ በማያጋልጥ ሁኔታ የመኖር ሰብዓዊ መብታቸዉ እንዲጠበቅ ከፍ ያለ አስተዋፅኦ አድርጓል።

Read 749 times Last modified on Thursday, 21 December 2023 13:30

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.