Thursday, 21 December 2023 13:37

A journey to ease the burdens of girls to help end their period poverty, and become financially resilient. Featured

Written by
Rate this item
(0 votes)

The girls in South Ari Woreda, Gazer town could not access sanitary pads. Hence, it wasn’t uncommon for schoolgirls to stay home during their period. As a result, their effectiveness in education was highly compromised. To ease this situation, #Action_for_Development is currently implementing a project aimed at creating access to reusable sanitary pads for girls. The project is being implemented in partnership with #NCA.

In connection with this, AFD organized three groups of young women to produce reusable sanitary pads. One of these groups is the "Tadagi Sanitary Pads Producer Group", which has nine members. AFD provided them with sewing training, experience-sharing visits, two manual and one electric sewing machine, and the production of a sales outlet facility with a power connection. The Tadagi group is now producing reusable sanitary pads and selling other garments and additional items like tea, coffee, and snacks. The girls are availing reusable sanitary pads at an affordable price to school girls & other women in the locality.

This has helped ease the burden on girls, and supports the members financially with the income they are generating. From the proceeds of their work, they now have Birr 34,000 in their saving account. The group members are proud of being of service to their community, while also earning a living and improving their livelihoods.

 

የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ እጦትን በማቅለል በኢኮኖሚ ራስን የመቻል ጉዞ 

በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል፣ የደቡብ አሪ ወረዳ ጋዘር ከተማ የሚገኙ ሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሰቁሶችን የማግኘት እድሉ ያልነበራቸዉ መሆኑ በወር አበባ ወቅት ሴቶች ከትምህርት ገበታ መቅረትታቸዉን የተለመደ ክስተት አድርጎታል፡፡ በዚህም ምክኒያት ዉጤታማነታቸዉ በእጅጉ እንዲቀንስ አድርጓል፡፡ ይህንን ችግር ለማቅለል አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት ለሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮጀክት በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ ከ #norwegian_church_aid ጋር በመተባበር በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡

አላማዉን ለማሳካት ኤኤፍዲ የሚታጠብ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ወጣት ሴቶችን በአባልነት የያዘ ሶስት ቡድኖችን አደራጅቷል፡፡ ከነዚህም መካከል "ታዳጊ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አምራች ቡድን" አንዱ ሲሆን ዘጠኝ አባላትን በዉስጡ ይዟል፡፡ ኤኤፍዲ የስፌት ስልጠና፣ የልምድ ልዉዉጥ ጉብኝቶችን፣ 3 የስፌት ማሽኖችን(2 ለኤሌትሪክና 1 በኤሌትሪክ የሚሰራ) እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያለዉ የሽያጭ ቦታ ለቡድኑ በማዘጋጀት ወደ ስራ አሰማርቷል፡፡ በአሁኑ ሰዓት "የታዳጊ ቡድን" የሚታጠብ የንፅህና መጠበቂያ፣ ሌሎች የስፌት ስራዎችን እንዲሁም እንደ ሻይ፣ ቡና እና ብስኩቶችን በመስራትና በመሸጥ ይገኛሉ፡፡

የሚታጠብ የንፅህና መጠበቂያ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሴት ተማሪዎችና ለአከባቢዉ ሴቶች ማቅረብ መቻላቸዉ በሴቶች ላይ የነበረዉን የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እጥረት አቅልሏል፤ የቡድን አባላቱም በሚያመርቱት የንፅህና መጠበቂያ በሚገኘዉ ገቢ ራሳቸዉን እየደገፉ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም 34 ሺ ብር መቆጠብ የቻሉ ሲሆን የቡድን አባላቱ በአንድ በኩል የኑሮ መሰረታቸዉን እያሻሻሉ በሌላ መልኩ ማህበሰረባቸዉን በማገልገላቸዉ ኩራት ይሰማቸዋል፡፡ 

  

 

Read 632 times

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.